+251-111-268019
customercare@beaeka.com
Elilta Bldg 4th floor
ድርጅታችን ቤአኤካ ቀጣይ ዕድገቱና የረጅም ጊዜ ስኬቱ በምርምር እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ላይ የተመሰረተ እንደሆነ በእጅጉ ይገነዘባል። በሀገራችን ለጠቅላላ ንግድ ስራው የሚፈጠሩ ምቹ ሁኔታዎችን በአግባቡ ለመጠቀም እና ሊፈጠሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችን በብቃት ለማለፍ ይችል ዘንድ ኩባንያው ራሱን የቻለ የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ዲፓርትመንት አቋቁሟል።
በዚህ የስራ ክፍል የቢዝነስ ጥናትና ምርምርን የማካሄድ፣ ድርጅታችን በጠራ ዕቅድ እንዲመራ፣ ድጋፍና ክትትል የማድረግ ኃላፊነቶችን ይወስዳል።