በቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ የተ/የግ/ማህበር  እየተገነባ የሚገኝው #የገበታለሀገር አንዱ አካል የሆነውን ጎርጎራ ፕሮጆክት

Oct. 18, 2022

በቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ የተ/የግ/ማህበር  እየተገነባ የሚገኝው #የገበታለሀገር አንዱ አካል የሆነውን ጎርጎራ ፕሮጆክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን ጎብኝተዋል።

ዛሬ #የገበታለሀገር እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት ያለበትንም ደረጃ ገምግመናል። በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ሥራ ተሠርቷል። ሲጠናቀቅ የሀገራችን ኢኮኖሚ አንዱ ምሰሶ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር ኢኮኖሚያችንን ይደግፋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ